價格:免費
更新日期:2018-03-28
檔案大小:3.8M
目前版本:1.0.1
版本需求:Android 4.2 以上版本
官方網站:http://www.afrodawah.com
Email:contact@afrodawah.com
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
ይህ መተግበሪያ(አፕሊኬሽን) ሙሉ በሙሉ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ የአንድሮይድ ዲጂታል ቁራአን ነው።
አልሃምዱሊላህ! 114 ሱራ ወይም 30 ጁዝእ ያጠቃሊላል። ቁርአንን በቀላሉ ማንበብ እና ማዳመጥ ይችላሉ።
ይህ መተግበሪያ የሚከተሉትን ገጽታዎች አሉት:
* የቁርአን አያቶች በቀላሉ በሱራ (ዝርዝር ቅጽ) ወይም ሙስሃፍ (በገጽ ቅፅ) ለማንበብ ያስችላቸዋል።
* የቁርአን የገጽ ምስሎችን ማውረድ አያስፈልግም።
* በቀላሉ አያቶች ማመልከት (ቡክማርክ)፣ ማጋራት እና መቅዳት ይችላሉ።
* በአማርኛ እና በአረብኛ ውስጥ ማንኛውንም ቃለ በቀላሉ መፈለግ ይቻላል።
* የዓረብኛ እና የአማርኛ ጽሑፍን መጠን ፣ ቅርጸ-ቁምፊ ማበጀት ይችላሉ።
* ዕለታዊ አስታዋሾች እና በየሳምንት (በጁምአ ቀን) የሱራ አል-ካህፍ አስታዋሽ (ማንቂያ) ማዘጋጀት ይችላሉ።
* የመላውን መተግበሪያውን ገጽታ በቀላሉ መቀየር ይችላሉ።
* ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው። ምንም ማስታወቂያዎች የሉትም።
ይህን መተግበሪያ በመጋራት ሁሉም ሙስሊም የየራሱን ድርሻ ተግባራዊ ያደርግ ዘንድ ይጠየቃል። እባክዎት በተቻሎት መጠን መተግበሪያው ሼር በማድረግ ያስተላልፉ።
እባክዎት መተግበሪያውን ለማሻሻል እንዲያግዘን የእርስዎን አስተያየት ይላኩልን።
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን